ከቤ ጫልቱን ባገባት በአራተኛው ወር ወለደችና….


ከቤ ጫልቱን ባገባት በአራተኛው ወር ወለደችና….

ከቤ:- አንቺ አጭበርባሪ እንዴት ዘጠኝ ወር ሳይሞላሽ ወለድሽ?

ጫልቱ:- አንተ እኔን ካገባህ ስንት ወርህ ነው?

ከቤ:- አራት ወር ተኩል

ጫልቱ:- እኔ አንተን ካገባሁ ስንት ወር ነው?

ከቤ: አራት ወር ተኩል

ጫልቱ: አንድ ላይ ሲደመር ስንት ይሆናል?

ከቤ:- ዘጠኝ ወር

ጫልቱ:- አሁንስ ገባህ?
.
.
.
ከቤ “ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ በወንጀል ጠረጠርኩሽ” ብሏት እቅፍ

አቤ ከገንዘብ መቀበያ ማሽን ATM ገንዘብ ለማውጣት ፈልጎ ቢሞክር

አቤ ከገንዘብ መቀበያ ማሽን ATM ገንዘብ ለማውጣት ፈልጎ ቢሞክር
ቢሞክር..ማሽኑ ካርዱን መልሶ እየተፋ ያስቸግረዋል: ወዲያውኑም ካርዱ ላይ ወደ ተጻፈው ስልክ ይደውላል:
አንዲት ሴት ታናግረዋለች:-

ሴቷ:- ጤና ይጥልኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምን ልርዳዎት?

አቤ:- ሄሎ የኔ እመቤት የ ATM ካርድ ነበረኝ ግን ማሽኑ እየተፋው ገንዘብ
ማውጣል አልቻልኩም!

ሴቷ:- ምናልባት ገንዘቡ አልቆ እንዳይሆን የአካውንት ቁጥሩን ይስጡኝ እና ቼክ
ላድርግሎት

አቤ:- ኧረ የኔ እመቤት ብዙ ብር ነው ያለው ካልሽ ቁጥሩን እንቺ….

ሴቷ:- ልክ ኖት ብር አለው: ካርዱ ላይ የተጫጫረ ወይ የተሰነጠቀ ነከር ካለውም እንቢ ይላል!

አቤ:- ወይ መሰንጠቅ! ከትናት ወዲያ ነው ካርዱን የተቀብልኩት: ከልጄ
በላይ ነው ተንከባክቤ የያዝኩት አይደለም ጭረት ነጥብ የለውም!

ሴቷ:- ምን አልባት እርጥበት ነገር ነክቶቦት ይሆን?

አቤ:- ምን ትላለች እቺ! ከልጄ በላይ ነው የምንከባከበው እያልኩሽ! ውሃ
እንዳይገባበት መስሎኝ…

.

.

ላምኔት ላስቲክ ግጥም አድርጌ ያስለበድኩት…

What's Your Reaction?

Cry Cry
0
Cry
Cute Cute
2
Cute
Damn Damn
0
Damn
Dislike Dislike
0
Dislike
Like Like
3
Like
Lol Lol
3
Lol
Love Love
3
Love
Win Win
1
Win
WTF WTF
0
WTF
ShegerBuzz

Sheger Buzz is an Ethiopian Internet media, ShegerBuzz is a social news and entertainment with a focus on digital media.

ከቤ ጫልቱን ባገባት በአራተኛው ወር ወለደችና….

Choose A Format
Personality quiz
Series of questions that intends to reveal something about the personality
Poll
Voting to make decisions or determine opinions
Story
Formatted Text with Embeds and Visuals
List
The Classic Internet Listicles
Image
Photo or GIF
Gif
GIF format