ከ200 በላይ አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች


ከ200 በላይ አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች

ህይወት በደረጃ ፈተና በኩረጃ

 1. ያለፈለት ሀብታም ደሀን አይጋብዝም
  ፍቅር ማለት የምትወዳትን ልጂ ደስታ ማገኘት ማለት ነዉ
  መኖርህ ማንንም ካልጠቀመ መሞትህ ማንንም
  አይጎዳም
  ወረኛ ገንፎ አድሮም ላቃጥል ይላል
  ማቀድ ካልቻክ ዉድቀትህን እያቀድክነዉ
  ያህያ ውርንጫ ጠጉሮ ጉፍፍ ያለው
  የምንወደውን ስንከተል የምወደንን እናጣለን
  ማስቲካ የሚታደል መስሎቹ አፋቹን አትክፈቱ
  ይህችም እንጀራ ሆና ምጥምጣ በዝብት
  ትችትና ሻወር ከራስ ይጀምራል
  አራዳ እና ጭስ መውጫ አያጣም
  ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይንከሰኝ
  የምግብ ቅመሙ ረሀብ ነዉ
  ፍቅር ካለ ፍሪጅ ይሞቃል
  ባጎረስኩ ተነከስኩ
  ወሬ ዳቦ አይሆንም
  ዘሎ የወረደ ዋጋው ይቀንሳል
  ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች አትግቡ ጋቢና ሹፈሩ ላደጋ
  ይጋለጣልና
  ብድር መጠየቅና እንግሊዝኛ መናገር ድፍረት ይጠይቃል
  ለኔ ብላ ለኔ ብላ ትገዛለች ሊፋን መኪና
  የምትወደዉን እስክትሰራ የምትሰራዉን ዉደደዉ
  ፍቅር ካለ የቁንጫ ቆዳ ለሺ ሠው ይበቃል
  በሬ ያረደና ቆንጆ ያገባ ብቻውን አይበላም
  የዉሸት እየኖርን የእዉነት እንሞታለን
  ከሰው ጋር ስትሆን አፍህን ብቻህን ስትሆን ራስህን
  ጠብቅ
  175.የማታፈቅርህን ማፋቀር ኤርፕርት ሄዶ በቡር መጠበቅ
  ነዉ
  መባልን ሳይሆን መሆንን ፍራ
  የአራዳ ልጅ መልስ አይጠይቅም
  ነጋልሽ ደግሞ ልትጠበሽኝ
  ከባጃጅ ላይ ሳይከፍሉ መዉረድ ከህፃን ልጅ ላይ ዳቦ
  እንደመንጠቅ ይቆጠራል
  ገንዘብ ከድህነት እንጂ ከሞት አያስጥልም
  እባክዎን በፀባይ ይዉረዱ እምቢ ካሉ እንደ ጋዳፊ
  ይወርዳሉ
  ሦስት ቀን ለመኖር አራት ቀን አትጨነቅ
  እባክዎን መስኮት በመክፈት ለትራፊክ አያጋልጡን
  ከሙስና የፀዳ የስራ ዘርፍ የታክሲ ሹፌር ብቻ ነዉ
  ለሰዉ ቅን እንጂ ቅንቅን አትሁን
  ከስልጣን እና ከጫት ላይ መነሳት ይከብዳል
  ምንም ብታምሪ ከሚስትነት አታልፊም
  ሐብታም ግጦ በጣለዉ አጥንት ደሀዉ ይሰቃያል
  የእከክ መድሀኒት ጠንክሮ ማከክ ነዉ
  ፊትሽ ላይ የሌለዉ የካዲስኮ ቀለም ብቻ ነዉ
  191· የታክሲ ከሌለህ ወርደህ በባስ ሂድ
  192· ፍቅር ካለ ባጃጅ ባስ ይሆናል
  193· ሒሳብ ሳይከፍሉ ሀሳብ አይጀምሩ
  194· ባለጌና ዋንጫ ከወደአፉ ይሠፋል
  195· ኤች.አይ.ቪንና የጫማ ሽታን በጋራ እንከላከል
  196· ማንችስተር ያሸንፋል አርሠናል ለዘለዓለም ይኑር
  197· ሠው አካውንት ይከፍታል አንዳንዱ አፉን ይከፍታል
  198· ሞባይል ለጣለ ሲም እንመልሳለን
  199· ሹፌሩን መጥበስ ክልክል ነው በነገር
  200· ሠው ብቻ ነው የምንጭነው በስህተት የገባ ይውረድ
  201· ታክሲ ለሚጠቀሙ ብቻ
  202· ክቡራን ተሳፋሪዎቻችን በአገልግሎት አሰጣጣችን
  ላይአስተያየት፣ ቅሬታ፣ ትዝብት ወይም መሻሻል
  አለበት የምትሉት ነገር ካለ
  አንቀበልም!! መውረድ ይቻላል::
  ለሠው ቅን ሁን እንጂ ቅንቅን አትሁን
  204· ማስቲካ የሚታደል መስሎአችሁ አፋችሁን እንዳትከፍቱ
  205· መስኮቱን በመክፈት ለትራፊክ ፖሊስ አያጋፍጡን!
  206· ጥብቅ ማሳሰቢያ ለክቡራን ሌቦች ሒሳብ
  ሰብስበን ሳንጨርስ ስራችሁን መጀመር አትችሉም!
  የማይስማማ ሌባ ካለ መውረድ ይችላል፡፡
  207· ታክሲና መንግስተ ሰማያት ሞልቶ አያውቅም።
  የተደደጋገሙት ቁጥር ለማብዛት
  ሳይሆን ከዚህም ከዚያም የተሰበሰበ ስለሆነ ነው።

What's Your Reaction?

Cry Cry
0
Cry
Cute Cute
0
Cute
Damn Damn
0
Damn
Dislike Dislike
0
Dislike
Like Like
0
Like
Lol Lol
0
Lol
Love Love
0
Love
Win Win
0
Win
WTF WTF
0
WTF

ከ200 በላይ አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች

Choose A Format
Personality quiz
Series of questions that intends to reveal something about the personality
Poll
Voting to make decisions or determine opinions
Story
Formatted Text with Embeds and Visuals
List
The Classic Internet Listicles
Image
Photo or GIF
Gif
GIF format