የእስራኤል ጠ/ሚ ኔታኒያሁ በሙስና ወንጀል ክስ እንዲመሰረትባቸው ፓሊስ ጠየቀ


አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2011  የእስራኤል ፓሊስ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ የሙስናና የማጭበርበር ወንጀል መፈፀማቻውን በምርመራ ማረጋገጡን ይፋ አደረገ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለእራሳቸውና ባለቤታቸው በጎ የሆነ የገፅታ ግንባታን ለመፍጠር በሀገሪቱ ግዝፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ተቋም አካል ለሆነው ቤዜቅ ድህረ ገፅ ክፍያ መፈፀማቸው ተነግሯል።
ሆኖም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበባቸው ክስ ሀሰት መሆኑን እየገለፁ ይገኛሉ።
ይህ አስተያየት በጉዳዩ ዙሪያ ምርመራ ሳይጀመር ይፋ የተደረገ መረጃ መሆኑን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስታወቁት።
ምርመራውን የሚመሩ ባለስልጣናት አስፈላጊውን ማጣራት ካደረጉ በኋላ ምንም የሆነና የተደረገ ነገር ስለሌለ ከእኔ ተመሳሳይ የሆነ አቋም ይኖራቸዋል ሲሉ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለፁት።
የሀገሪቱ አቃቢ ክስ ይፋ የሆነውን ሪፓርት ተከትሎ ክስ ለመመስረት የሚያስችል ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።


What's Your Reaction?

Cry Cry
0
Cry
Cute Cute
0
Cute
Damn Damn
0
Damn
Dislike Dislike
0
Dislike
Like Like
0
Like
Lol Lol
0
Lol
Love Love
0
Love
Win Win
0
Win
WTF WTF
0
WTF

የእስራኤል ጠ/ሚ ኔታኒያሁ በሙስና ወንጀል ክስ እንዲመሰረትባቸው ፓሊስ ጠየቀ

Choose A Format
Personality quiz
Series of questions that intends to reveal something about the personality
Poll
Voting to make decisions or determine opinions
Story
Formatted Text with Embeds and Visuals
List
The Classic Internet Listicles
Image
Photo or GIF
Gif
GIF format