በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት የጤና ጥቅሞች

በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት የጤና ጥቅሞች በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት አንጀትን በማጽዳት ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በቀላሉ እንዲመጥ ይረዳናል፡፡አዲስ የደም እና የጡንቻ ሴሎች...

ጥቁር አዝሙድን በቤት ውስጥ

ጥቁር አዝሙድን በቤት ውስጥአሁኑኑ ሼር ያድርጉት• ለሆድ ትላትልሁለት የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከግማሽ ኩባያ ሎሚ ጋር በመቀላቀል ይህን ውህድ ያሙቁት። ከዚያም ቡርሽ ወይም ሌላ...

ነስር (የአፍንጫ መድማት

ነስር (የአፍንጫ መድማት)እባክዎን ለወዳጅዎ ያካፍሉ!!በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል...

የተረጋገጡ 15 የማር ጥቅሞች

የተረጋገጡ 15 የማር ጥቅሞችበቅድሚያ ሼር ያድርጉት ፎሮፎርን፣ የቆዳ ድርቀትን፣ አለርጂን እና በሰውነት ላይ የሚወጣን ሽፍታ ያስወግዳልየማስታወስ ችሎታን ይጨምራልሳልን ይከላከላልየዕንቅልፍ እጦትን ያስወግዳልቁስልና በቃጠሎ የተጎዳ የሰውነት ክፍል...

የጨጓራ ባክቴሪያ

የጨጓራ ባክቴሪያ(ለሚወዱት ሰው ሼር ያድርጉት)ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ የሚባለዉ ባክቴሪያ የጨጓራ ኢንፌክሽን እንዲከሰት የሚያደርግ የባክቴሪያ አይነት ሲሆን ይህ ኢንፌክሽን በብዛት የሚከሰተዉ በልጅነት የዕድሜ ክልል ነዉ፡፡ ይህ ባክቴሪያ...

የማርና ሎሚ – ዘርፈ ብዙ ጥቅም

የማርና ሎሚ – ዘርፈ ብዙ ጥቅምማር እና ሎሚን በመጠቀም የምናገኛቸው ዘርፈ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎች አሉ፡፡ ለዛሬ ከነአሰራራቸው ይዘንላችሁ መጥተናል፤ አሁኑኑ ሼር አድርገው ይተግብሯቸው፡፡ማር እና ሎሚ...

የማስታወስ ችሎታን በ75% የሚጨምረው ቅጠል

የማስታወስ ችሎታን በ75% የሚጨምረው ቅጠል(ለምትወዱት ሼር አድርጓቸው)በሀገራችን በተለይ በገጠራማው ክፍል የስጋ መጥበሻ ወይም ሮዝሜሪ በመባል የሚጠራው ቅጠል በየጓሮው እናስተውላለን፤ ነገር ግን ጠቀሜታው ጊቢ ከማሳመርና አልፎ...

የሪህ በሽታ መንስኤዎች/ Gout

የሪህ በሽታ መንስኤዎች/ Gout ሪህ በአጥንት መገጣጠሚያዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ህመም የሚያስከትል የህመም ዓይነት ነው፡፡ዩሪክ አሲድ በሰውነት ውስጥ በተፈጥሮ የሚገኝ ንጥረ ቅመም ሲሆን ይህ ንጥረ...

ድረስ ምታት ለራስ ምታት ልስጡ የሚችሉ ህክምናዎች

የራስ ምታት/ Headacheለራስ ምታት ሊሰጡ የሚችሉ ህክምናዎችለማይግሬይን አይነት የራስ ምታት ህመሙን/ስቃይን ሊያስታግሱ የሚችሉ መድሃኒቶች• ጥሩ ዉጤት እንዲያመጣ ከተፈለገ የህመም ማስተጋሻ መድሃኒቶችን ህመሙ እንደጀመረዎ ወዲያዉ መዉሰድ...

Choose A Format
Personality quiz
Series of questions that intends to reveal something about the personality
Poll
Voting to make decisions or determine opinions
Story
Formatted Text with Embeds and Visuals
List
The Classic Internet Listicles
Image
Photo or GIF
Gif
GIF format